ከተመሳሳዩ ተከታታይ ትምህርት 3 ጋር የተያያዘ ቪዲዮ ሲሆን ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል፡- መጽሕፍ ቅዱስን የመጀመሪያ ትርጉም ለመለየት የሚረዱን ነገሮች ምንድን ናቸው? ሰዋስው-ታሪካዊ ትርጉም ማለት ምን ማለት ነው? የመጽሕፍ ቅዱስ መጻፊ ስለ መጽሕፍቱ የመጀመሪያ ትርጉም ለመረዳት የሚረዳን እንዴት ነው? ስለ መጽሕፍ ቅዱስ የመጀመሪያ አንባቢዎች መረጃ ስለ ትርጉሙ ለመረዳት የሚረዳን እንዴት ነው? የመጽሕፍ ቅዱስ ጸሓፊዎች ቁሳቁሳቸውን ለዋና አንባቢዎቻቸው የበለጠ ትርጉም እንዲኖረው ለማድረግ ሆን ብለው ማስተካከል የቻሉት እንዴት ነው? በመካከለኛው ዘመን፣ የመጽሕፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ትርጉም አስፈላጊነት ከቤተ ክርስቲያን ወግ የበለጠ ወይም ያነሰ አስፈላጊ ነበር ወይ? የመጽሕፍ ቅዱስ ጽሑፍ ከጊዜ ጋር ተበላሽቷል ወይ? የመጽሕፍ ቅዱስ ክፍሎች ታሪካዊ ሁኔታን ችላ ለማለት የሚያስከትላቸው ውጤቶች ምንድን ናቸው?
